Duration 45:41

2014 የእማማ ቤት ዳግም ተሰባሰቡ | እንቁጣጣሽ አዲስ አመት በዓል እዛዉ ሀገር ቤት ያሉ ያህል | Yeemama bet Ethiopian films 2021

8 769 watched
0
352
Published 10 Sep 2021

ለ2014 እንኳን አደረሳችዉ ኑ የሀገሬ ልጆች በዓልን በሀገራችን ወግ እና ልማድ አብረን እናክብር በእለተ አዲስ አመት እንቁጣጣሽ እዛዉ ሀገር ቤት ያለን ያህል በሀገራችን ባህል እና ወግ ሰብሰብ ብለን በሳቅ በጨዋታ በደስታ በሃሴት የስንዴዉ ዳቦ ቀርቦ፤ ቡናዉ ተፈልቶ ፤ ፈንድሻዉ ፈንድቶ እጣኑ ተጫጭሶ ዘመድ አዝማድ ተጠርቶ ሁሉ በእጅ ሁሉ በደጅ በእማማ በሀገራችን ቤት፡፡ የእማማ ቤት ቤተሰቦች የቻናላችን ከፋይ አባል በመሆን አዳዲስ የእማማ ቤትን ጨምሮ ሀገርኛ ፊልሞችን ይመልከቱ ፡፡ Join ጆይን የሚለዉን በመጫን እባኮትን አባላችን ይሁኑ፡፡ እግዝያብሔር ያክብርልን፡፡ Become a member to show your support! and to get access to perks thank you /channel/UCRm50YbFvw2zfF2kvIU2W2Q/join የእማማ ቤት ቤተሰብ ለመለሆን እባኮትን ይህን ከታች ያለዉን የቴሌግራም ቻናል ሊንክ ይጫኑ https://t.me/ZenaBeyEthiopia https://www.tiktok.com/@ zena_bey_ethiopia?lang=en #New Year#Addis Amet#Enkutatash#2014#EthiopianMovies#FullLengthMovies#AmharicMovies#YeemamaBet#EthiopianFilms#Ethiopan2020Movies#Ethiopia#HabeshaMovies#Comedymovies#FunnyVideos

Category

Show more

Comments - 32
  • @
    @successdonsignal13803 years ago Ymama bite btesboce enkwani adresacihu milkami bali.
  • @
    @meronmeron60493 years ago 24 1- 365
    .
    1