Duration 12:34

አልሸባብ ወደ ኢትዮጲዮጲያ ገባ በሚል የተሰራው ድራማ ሲጋለጥ ባለ ኒቃቡ ሙጃሂድ

89 187 watched
0
3.6 K
Published 30 Oct 2019

Category

Show more

Comments - 1148
  • @
    @lem22965 years ago እዉነትነዉ እኛ ክርስቲያኖች ያደግነዉ ከሙስሊም ጋር ነዉ አሁንግን እኛ ክርስቲያኖች ከሙስሊም እህት ወንድሞች ጋር ሊአጋጩነዉ አንሰማዉም እኛ አንድሆንን እንጠብቅ ሀገር ራችንን 157
  • @
    @mairamhasna99655 years ago የኢትዮጵያ ጠላት እና የሙስሊም እና የክርስቲያን ጠላት በመሃላችን የሚገባ አላህ ያርቅልን ያረብ 😔😥😥 81
  • @
    @hghjhfhh66205 years ago አብዱረሂም
    የሸኽ አህመድ ለሀዲ ልጅ ነህ አሉ
    ገና እያወኩነው የወልዲያው ባላባት
    አህመድለሀዲ አሏህ ይረሀማቸው
    72
  • @
    @user-uj6zw6ym2u5 years ago ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሙስሊሙ ክርስቲያኑ ኦረሞው ትግራይ---፣ በፍቅር የምንኖርባት አገር ናት እግዚአብሔር ያገራችንን ጠላት ያርቅልን በእውነት በጣም ያሳዝናል 6
  • @
    @susulove13325 years ago አገራችንን ሰላም ያርግልን በእስልምና የምት ነገዱ ሰዎች አላህ ይፋረዳችኋል ኢንሻ አላህ 92
  • @
    @mamilove42895 years ago የ ኢ /ቶ ሠው ለ ድራማ ማን ያክለዋል ህም የዚህ ደሞ አይን ያወጣው ውሸታም ነው ጅሀድስት ?ድሥት እራሥ😆😅😋
    ናእለቱሏህ አለ አልሸባብ ወ ከዛቢን ወል ኩፋር😡
    82
  • @
    @TBD375 years ago እናመሰግናለን ሁሉንም እናውቃለን
    ከዚህ በፊት ልምዕተ እምነት በሙስሊም ኢትዮጵያዊያን ላይ የሰሩትን ወንጀል ለመድገም በሕልም ና በቅጨት ውስጥ ይኖሯታል እንጅ በእጥፍ እንቀጣቸዋለን
    መቸም አይገባቸውም።
    3
  • @
    @user-wu1os7ne9b5 years ago እኔ ክርስቲያን ነኝ ከሙስሊም ጋር ነው ያደኩት እባካችሁ አታጋጩን ስላም ለኢትዮጲያ 1
  • @
    @dubaidubaaii77975 years ago ወላሂ አሁንስ አዘኩ አይ እስልምና መጨዋቻ አረጉት እኛ ሙስሊማች አድነን 50
  • @
    @mairamhasna99655 years ago ልክ ነህ ማንም ተጨማልቆ ምን ያለጠፋው ሙስሊም መከራውስጥ ገበተናል እባካችሁ ክርስቲያን እህት ወንድሞቻችን እባካችሁ እኛ ሙስሊሞች አንጠላቹሁም ሙስሊም አላህን ይፈራል እንጂ ያለ ምን ምክኛያት ዘሎአይነካም ።🙏🌹☝ 12
  • @
    @seadasied6385 years ago ሙስሊም ወዴነፈሰበት እምንሄድ ይመስላችዋልንዴ ሙስሊም በስሜት ሳይሆን በስሌት ብልህ ነው መመሪያችን ቁርአንና ሀድስ ነው ለድናችን እንዴት መታገልና መቆም እንዳለብን የረሱላችንና የሳሀቦሽን የኡለማዎችን አስተምሮ እጅ የዱርየ ወሮ በላ አንከተልም 10
  • @
    @fatumafatuma27615 years ago ኢንሻአላህ ከጎንህ ነን አብዱረሂም አላህ ህይሩን ይምአጥልን ሙሥሊሞችን ለማጥፋት የሚደረገው ሁሉ ከባድነው 12
  • @
    @MyChannel-fb3ou5 years ago ቆሻሾች ናቸው ኢስላም ሁሌም ሰላም ነው በርታልን ወንድም አብዱሬ 52
  • @
    @emuabdurohmanmohammed97465 years ago አላህ እነዝህ በሙስሊሙ ኡማላይ የሚቀስሩትን እና በሙስሊሙላይ ድራማ የሚሰሩትን አላህ ላእናውን ያውርድባቸው አብዱረሂም በርታ አንደተ እና ሙሀጅሩ ብቻ ናችሁ እየተጨነቃችሁ ያላችሁን አብሽሩ ሁል ጊዜ ከጎናችሁ ነን ጀዛክላህ ኸይር እኛ መንቃት አለብን ደሞ ትክክለኛ ድን ይዘን ማን ነው የምፈራው እነሱም ሰው እያመለኩ እንደዝህ በኛላይ እየተጫወቱ አደል እንደ እኛ ድናችንን አናስነካም ካል ወላሂ አላህ ከኛጋር ነው እኛ ስለተኛን ነው ምድር ኩፋር ወቶ የሚደነፋው አፋቸውን ልናሲዛቸው ይገባል ኢሻአላህ ...
  • @
    @halimahalima75745 years ago ሲጀመር ሙስሊም ይሄን እዳማስቡ ያቃሉ ሙስሊም ሁሌም ሀያ አለው 1
  • @
    @user-rk1gf9dq6d5 years ago አጅብ ጉድ ነው እኮ አላህ ሀገራቺንን እና አማኞቺን ይጠብቅልን 5
  • @
    @hennaalhammadi25765 years ago እግዚአብሔርን ይህን የኢትዮጵያ ሙስሊም ይህን አይስራም ኦርቶዶክስ እና ሙስሊም ፍቅር ነኝ እግዚአብሔር ስላሙን ያውድልን ሀገራችንን ስላሙን ለሳጠት ነው 1
  • @
    @user-gr5oy2on1k5 years ago ትክክለኛ ሙስሊም እዳልሆነ በትክክል ይስታውቃል እኛ አልሀምዱሊላህ ሙስሊሞች እድህ ይለ እስልምና አላስተማረንም ድናችን አላህ ልብ ይስጣቸው ለነሱ 1
  • @
    @user-mz7be6kj7g5 years ago ሲጀመር አገራችን ፍትህ የለም በቃ ግን ሁሌም አላህ ነው ወኪላችን። ያረብ ሰላም አውረድልን 4
  • @
    @user-nj5cf2xf5s5 years ago አልሻባብ እንዱህ አይጠመጥምም እሄ እኮ እንደ ሴት ነው የለበሰው. ፊቱን. ለማንኛውም ለሙስሊም ህዝብ የማንቂይ ደወልነው 10
  • @
    @user-et4de1ck2j2 years ago እውነት ምንግዜም አትጠፍምምምም እደው የሙስሊሞችን ጥላት አላህ ያጥፍልንንንን ያረብብብብ 1
  • @
    @queenqueen735 years ago Thank You so much bro we need a journalist like who stands for our religion, Islam.
  • @
    @user-if3rh6mp9b5 years ago ሲናገር እራሱ ኮንፊደንስ የላቸውም 😃😀አይኑ እራሱ ፍርሃት እንዳለበት ያስታውቃል 4
  • @
    @user-mh5ue3tb9n5 years ago ወለይኩም አሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ
    ይገሪመል ግልፅ ድረማ መስረቱ ሆ
    7
  • @
    @alinour63775 years ago ሁለቱም ክርስቲያን ናቸው። ይህንን እኮ መጀመሪያ ያስተላለፉት የማህበረ ቅዱሳን ሰዎች ናቸው። 4
  • @
    @user-ud4qm3gy5g5 years ago እንደዚህ አይነቶቹን የአገር አሸባሪዎች ከምድረ ገጽ ያጥፍልን በእውነት አገራችን ኢትጵያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 1
  • @
    @user-yc1jk5lr6z5 years ago አላህ በሙስሊም የሚመጣውን ጠላት አላህ ያንሳልን ያረብ አላህ ከምድርፀ ገፅ ያጥፋቹ የኢስላም ጠላት የሆናቹ 3
  • @
    @munthakedra29275 years ago አብድሬ በኦድዮ በዋሥተፕ ልቀቅልል ጀግና የጀግና ልጅ 3
  • @
    @AminaAmina-rf6sn5 years ago ትክክል ብለሀል ወንድማችን ያሳዝናል በዛም በዚህም እያሉ የሙስሊም ስም ለማጥፋት የሚደረገው
  • @
    @Aa-bo4hx5 years ago አላህ እኛሙስሊሙችን በራህመትህ ጠብቀን ከሰይጣናሙች ተኩል ያረብ 1
  • @
    @user-bp9rd9sn9t5 years ago ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    የስራቸውን ይስጣቸው ቄሶች ሳይቀሩ የሙስሊሞች ጠላት ሆነዋል አላህ ያዋርዳቸው ኢስላም የሰላም ሀይማኖት ነው
    6
  • @
    @hajertube70045 years ago ያአላህ ፍጥጥ ያለ ውሸት በፍፁም ሙስሊም አይደለም አላህ ያጥፋችሁ ያረብ 47
  • @
    @bintahmadebrahim34135 years ago እንደንት አይነት ጀግኖችን የብዘልን አብዱረሂም አንተንም አላህ ይጠብቅህ 1
  • @
    @Ss-sh4lk5 years ago አስለንይሄ እልምያለሌባትግሬነው ህዚቡሲልያስታውቅበታል ይህነገር ሆንተብሎ እስላሙንና ኪርስታኑን ለማፋጀት የሰሩትየህዋሃትድራማነው ። ወድማችንአብዱረሂምአህመድ እናመሰግናለን አላህይጠብቅህ።
  • @
    @MN-pk9dj5 years ago አማርኛው እራሱ የትግሬ አማርኛ ነፈነቅሉት ዲንጋይ የለም አይ ወያኔ 4
  • @
    @birukethio87295 years ago We r Christian but we luv Muslim like family 2
  • @
    @Jamimedia25 years ago Kkk አይ ሰዉ እንደዉ ምንም፡ትወናዉን አልችሃሉበትም ሃሃሃሃ 4
  • @
    @user-cx8cv2jt8b5 years ago ወይ ጉድ ኒቃማችንን ተጫወተበተ እረ ያረቢ እኒሂን ጠማሞች አቅናች ወይ ጨርሳቸዉ. ያረብ 1
  • @
    @user-nv2ov7ri2l5 years ago ምን ይመስላሉ ሙስሊም ሁሌም የበላይ ነው ልፉ ብሏቸው ነው ወሬሬሬ ብቻ ዝምታ ፍራቻ አይደለም ሙስሊሞች ወይ እንቃ 3
  • @
    @user-mm3vc1cu5q5 years ago ሱብሀን አላህ ወንድማችን
    ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ ያዋርዳቸው ኢንሽአላህ ያረብ
  • @
    @gfre22525 years ago ግን ለምን ሙስሊሙን ላይ ጣት መቀሰር አስፈለ?ህግስ ለምን እርምጃ አይወስድም 14
  • @
    @user-nw3sf8kb2y5 years ago በእውነት አምላካችን ለሀገራችን ለሀይማኖታችን ሰላምን አንድነትን ይላክልን።የሀገራችን የሀይማኖታችንን ሰላም ይጠብቅልን።እንደነዚ አይነት ሰይጣናዊ ሀሳብ የሚያራምዱትን እምላክ ስራቸውን ይንቀልልን።ሁሉም የፈለገውን ሃይማኖት የመያዝ መብቱ ተጠብቆ ሁላችንም ተከባብረን የምንኖር ያድርገን። 1
  • @
    @bintislam30815 years ago አላህ ያጥፋቸው በሠው ደም የሚጫወቱ ደመ ከልቦች በኢሥላም ሥም ረብሻ ለመፍጠር አትሠቡ አላህ ከነሡ የበለጠ ሀይል አለው ተኮላችውን ያክሽፍባቸው
  • @
    @user-qt9my4hg2s5 years ago እኔማ ወሏሂ ቆሸጥን ላጥ አረጉት fb ላይ አይቸው አሏህ ያጋልጣቸው ክክክክክ 29
  • @
    @osmanalsaeed24575 years ago የሱማሊ አልሸባብ ፡ማንን ፈርቶ ነው ፊቱን የሚሸፈነው
    የውሸት መሆኑ ኑን በግልጽ ፡ይታውቃል
    7
  • @
    @seadaebrahim36375 years ago ወሏሂ አልሸባብ ኢትዮጵያ ቢገባ ለሙስሊሙ ትልቅ አለኝታ እና መከታ ይሆን ነበር። አልሸባብ በኢትዮጵያ በቅርብ ቀን ኢንሻአሏህ
  • @
    @fatmaim80765 years ago ላኢላላኢላሀኢለላህአንተሡቡሀነከኢኒኩንቱሚነዟሊሚን
    ያረቢልአሊሚን ከነደዚህአይነት ሰባኪዎች ያረብአንተጠብቀንያረብ
  • @
    @hikma71175 years ago የሙስሊም ጠላት የሆናችሁ ሁሉ አሏህ በየሄዳችሁበት አሏህ ያዋርዳችሁ!! 1
  • @
    @hayateabdeskure20505 years ago አብሪ እናመሰግናለን ወላሂ በጣም ዋሹቡን እስላም ለምን ተነካ የሚል አንድም ግለሰብ የለም 2
  • @
    @user-se2wl3ro7f5 years ago አቡ ሀሩን ሙስሊሙ ይደራጂ የሚዲያ ባለቤቶች ቅስቀሳ አድርጉልን እስኬርዱን ነው እደ እምን ጠብቀው እዳለፈው ዘመን እረ ሙስሊሙን አንቁት 5
  • @
    @mhalogic31585 years ago ይሄ ወያኔ ነዉ በረበሶ አረሰ
    በመቶ ዶላር የተገዛ እሰላም
    ነጹህ ወሀ ነዉ ሐሰቢ አላህ
    ወነእመል ወኪል👏😬
    7
  • @
    @nabilaaalii3725 years ago Yaa Allaah
    Harun tube baritah Jzk🎁
  • @
    @hfybvdhd49985 years ago አልሀምዱሊላህ እኛ ሙስሊሞች ከመጡ እንቀበላለን ካልመጠ ባመኑበት ይኑሩ ስውን ግድ ና ብለንጃሂድ አንከፍትም
  • @
    @faatumaabdallah4855 years ago ቆሻሾች ምን ይመስላሉ ሰዉ እንዴት ይዋሻሉ ኢስላም ከንግግር በላይ የፀዳ ነዉ የፈለገውን የህል ቢያሴሩ ሁሌም እስላም የበላይ ነዉ 5
  • @
    @ferdusferdus10625 years ago ወላሂ መጀምቢሆን እስላምን አያጠፉም እነሱይጠፋሉእጀ
    ሀይዋናት አላህ የነቢዩ ኑህን ዘመንያምጣባችሁ
    1
  • @
    @user-oy1eq6io6h5 years ago አብሽሩ እህት ወድሞኛ ሀቅ የያዘ ለግዜዉ ሁሌም ይሰቃያል የሚአምር መጨረሻዉ ነዉ ነብያቶችም ተሰቃይተዋል እደምናዉቀዉ ይች አለም ለመጥፎወች ናት አሏህ ለሁላችንም ልባችንን ያስፋልን ሀቄቃ እኔመችም በሙስሊሙ ለይ የሚደረሰዉ በደል መስማት እየሰለቸኛ ነዉ ያረቢ ፈርጀን
  • @
    @tube11525 years ago እንኳን ዘንቦብሽ ድሮም ጤዛ ነሽ አሉ ያገሬ ሰው ገና ብዙ እንሰማለን 1
  • @
    @user-jd6yt7op1o5 years ago ሁሌም ስሰማህ የሙስሊም ቁስል ብቻ ነው አይ ናችሁ የሚመለከተው ያሳዝናል ወደዳችሁም ጠላችሁ እድ ክርስቲያን ስቃይን የተቀበለ የለም ግን ሁሌ የኔ የኔ ስንል እድሜን እና ግዜያችንን መጨረሳችን ያሳዝነኛል ስንቱ ክርስቲያን አንገቱ እየተቀላ ቤተክርስቲያን እየነደደች ተሳስታችሁ እኮን ነብስ ይማር አላላችሁም 2 አመት ባልምላ ግዜ ውስጥ 40 በላይ ቤተ እምነታችን ተቃጥሎአል አንተ ግን ዘመድኩን በቀለን እና ክርስትናን ታጣጥላለህ ዘመድኩን በቀለ ማለት መስጊድ ሲቃጠል ብር አዋቶ ለሀርር አባቶች የላከ አይምሮ ያለው ሰው ነው ግን ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን ለመቃወምም ሀገር ሲኖር ነው እና ...
  • @
    @rabe33ctll315 years ago አቦካፊሮችናቸዉ፣ሲጀመርአፋሮችጠርሰዉ፣ሙስሊምናቸዉ፣፣በመቀጠል፣እራሳችንስለተከፋፈልን፣ጥላትእንድገባ፣ምክኛቶቹእኛነን። 1
  • @
    @hlaa73605 years ago ሀስቡነላሁ ወኒእመል ወኪል አላህ ነው ዲኑን የሚጠብቀው የሀቅ ገመድ ቢላላ እንጂ አይበጠስም አብሽሩ
  • @
    @jfgffg22985 years ago ሀስቡነ አላሁ ወኒአመል ወኪል ያረህማን አላህ ሁሉን ነገር አዋቂነህ እንደነዚህ ያሉትን ከምድር ገፅ አጥፋልን ያርብ ያአላህ ቁጣ ይውርድብህ አብድርሂም ጀዛከላህ ሀይርን አላህ ይጠብቅክ
  • @
    @madinamadina25905 years ago ይሄንን የተወኑ የሙስሊም ጠላቶች ለብቻቸው አልሸባብን አላህ ይላክባቸው 2
  • @
    @user-qv7cb7qi5l5 years ago ማሻላሀ ወንዲሜ ትክክል. ነህ
    ሙስሊሙን በማንኛውም ቦታ
    ካልጨመሩ አይሆንላቸውም
    1
  • @
    @sintayehumerawi96085 years ago በምን እናምናለን ወንድማችን የኛ ጠባቂ መዳኒያለም ነው ብንሞትም እሱን አምነን እንሞታለን ተስፋችን እሱ ነው ፍርዱን ለመዳኒያለም ማንም አይታመንም ጥቂት ንፁህ ሙስሊም ወንድሞቻችን እና እኽቶቻችን አሉ ሁሉንም ባልልም በተለይ የኦሮሞ ሙስሊም አላምንም እኔ በተሰደድንበት ሀገር እንኩዋን በስድብ እያጨሱን ነው ማረድ ባይችሉም ለምን እዚ ኢሮፕ የሰለጠነ ካሜራ ስላለ ...
  • @
    @ywedemenafake50604 years ago አላህ ሀገርን ወገንን ለማጥፋት የሚጥሩን ሁሉ አላህ ያጥፋልን ሙስልም ሰላም
  • @
    @mersalmersal48885 years ago አላህ ያዋረዳቸው መችም ቢዘገይም አንድቀን የሙስሊም ጥላትሁሉ ይዋርዳል ፡ኢድኒያወልአኼራቸው
  • @
    @emanaman27235 years ago Jezakellah for informing us.... Allah is watching ...that is the main thing....
  • @
    @seadinew24245 years ago እኛ እራሳችን ሰልፍ እንውጣ በሀገራችን እየተሰራ ያለው ሙስሊምን አፋፍነው እያላበሱ ነው ያሉት እየተበደለ ያለው የማንኛችን እንደሁ ሁሉም ያቃል 1
  • @
    @HudatubeTayiba5 years ago አብዱሬ ዛሬ የውስጤን የየልቤን ስለተናገርክልኝ ከልብ ጀዛኩም አሏህ ኸይር
    አላህ ይጠብቅህ አሁንም ወደፊትም ቀጥል ኢነሏሀ መዓዛ ሷዲቂን ነውና አላህ ከሙሥሊሞች ጎን ነው እነሱም ፕሮፓጋንዳቸውን ይዘውሮ ከበሮውም ይመታ አፍቸው ገምቶ ይቀራል እንጂ ኢስላምም ሆነ ሙሥሊሞች ምንም አንሆንም ጠባቂው ከላይ ነው።
    ግን እንዳልከው ሚዲያዎች ሁሉ አክራሪ ክርስቲያኖች ናቸው።
    አንድም ቀነቀ እውነትአይዘግቡም ማካበድ ብቻ ቱ አላህ ደሞ እውነትን ያያል
    ...
  • @
    @zakirajemalyealahbaryananh58155 years ago ወአላይኩም ሰላም ወረህማቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ አብድረሂም ጀዛክ አላህ ኸይር ሙስሊም ወንድም እና እህቶቼ በያላቹበት አላህ ይጠብቃቹ እና ቤታክርስተን ምልዮን ሽጉጥ ቢደብቁ ሙስልሞች አላህ በቂያችን ነዉ እንሻ አላህ አንድ ቀን አላህ የወርዳቻወል
  • @
    @user-wf2ls9cy9m5 years ago ጀዛከላህ ከይረን ኡስታዝና አላህ ይጠብቅህ እውነት ነው በኢስላም ስም ይጠቀማሉ እኛ የልንበትም
  • @
    @SaraSara-ch5sy5 years ago ያረብ አተው ድረስልን ወድሜ አብዱራሂም
    በርታልን አላህ ያግዝህ
  • @
    @fatmaim80765 years ago ኡሥታዛችን ጀዛክአላህኸይረን
    በርቱሉን አላህይብቃችሁ
  • @
    @alhamdulilahalhamdulilah1205 years ago ምንም ይቅርታ እሚስጠይቅ አይደለም እነዚህ የአፄወች እርዝራዦች መቸም አይሳካላቸውም አላህ አለን እኛም ጁሀርን የፈሩ ግዜ ንፁሀንን ሙስሊም ያሳድዳሉ
  • @
    @hayateabdeskure20505 years ago ኡስታስ ተብዩዉች የሙስሊም ግለስብ አንድም አይጨነቁለትም ለክብራቸዉ ብቻ ይጨነቃሉ 1
  • @
    @mubashrjamal35 years ago እኔ ምገርመኝ ንገር እስክርብቱን ኡንከን በደንብ አለነበባም ኤፍ/ ቢ እይቼው ግርም ነው የለኝ በጠምነው ያሰቃኝ አብድራሂም ስታዊኑ በንብ ታውኑ በላቸው አላህ ቅንልቦና ይስጠቸው ኢውነተኘውን መንገድ አላህ ይምራቸው እንለለን
  • @
    @mohamedsaeed57395 years ago እድሜ ለወያኔ ትወና ድራማ 27 አመት ልምድ አስጨብጠናለች ሊበሉ ያሰቧትን አሞራ ጅግራ ናት ይሏታል አይነት ሂደት ነው እየተሄደ ያለው 2
  • @
    @user-md8ok2zq4g5 years ago ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላከይር ወንድማችን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
  • @
    @yezenatadele17515 years ago Koshasha neh yahulu keresetian sechefechef menew alasasebehem?